2 Chronicles 33:28
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እንግዶችንም አማልክትና ጣዖታቱንም ከእግዚአብሔር ቤት አራቀ፤ የእግዚአብሔርም ቤት ባለበት ተራራ ላይና በኢየሩሳሌም የሠራቸውን መሠዊያዎች ሁሉ ወስዶ ከከተማዪቱ በስተውጭ ጣላቸው።
Compare 2 Chronicles 33:28 across all translations →