2 Chronicles 33:26
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በየጊዜውና በሕይወቴ ዘመን ሁሉ አመሰግንሃለሁ። የሰማያት ኀይል ሁሉ አንተን ያመሰግናሉና፤ ለዘለዓለምም ምስጋና ለአንተ ይገባል፤” አሜን። እግዚአብሔርም ምናሴ ባለማወቅ ከአደረገው ክፉ ሥራው እንደ ተመለሰ ባየ ጊዜ ይቅር አለው፤ ጸሎቱንም ሰማው፤ ልመናውንም ተቀበለው፤ ወደ መንግሥቱም ወደ ኢየሩሳሌም መለሰው፤ ምናሴም እርሱ አምላክ እንደ ሆነ ዐወቀ።
Compare 2 Chronicles 33:26 across all translations →