1 Kings 21:33
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሰዎቹም የደግ ምልክት አደረጉትና ቃሉን ከአፉ ተቀብለው፥ “ወንድምህ ወልደ አዴር አለ” አሉት። እርሱም፥ “ሂዱና አምጡት” አለ። ወልደ አዴርም ወደ እርሱ መጣ፤ በሰረገላውም ላይ አስቀመጠው።
Compare 1 Kings 21:33 across all translations →